ወደ ጣምራ ከቀየሩ ሁሉንም የእርስዎን ይዘው ይቆያሉ
በመመዝገብ ወይም በነባር መለያዎ በመግባት ጣምራን ይቀላቀሉ።
ከእርስዎ ጋር የሚኖር የሆነ ሰውን ጣምራን በኢሜይል፣ በWhatsApp - ለእርስዎ በሚመችዎት መንገድ እንዲቀላቀል ይጋብዙ።
በመነሻ ገጽ ላይ ግብዣውን ይቀበላሉ፣ አድራሻቸውን ያረጋግጣሉ እና ያ ነው በቃ - ሁለታችሁም ጣምራ ላይ ናችሁ። *
* Premium ጣምራን ለመቀላቀል ሁለታችሁም በተመሳሳይ አድራሻ መኖር ይኖርባችኋል።
በመለያ የመግቢያ ዝርዝሮችን መጋራት ወይም የእርስ በእርሳችሁን መለያ መጠቀም እንዳያስፈልግዎት በዕቅዱ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ ሰው የራሱን Premium መለያን ያገኛል። እና አሁን በተለያዩ መለያዎች ላይ ስለሆናችሁ የሙዚቃ ጥቆማዎች በእርስዎ የግል ምርጫዎች መሠረት የተዘጋጁ ናቸው።
በነባር የPremium መለያዎ ወደ ጣምራ ማዘመን እና ሁሉንም የእርስዎ የተቀመጡ ሙዚቃዎች፣ አጫዋች ዝርዝሮች እና ጥቆማዎችን ማቆየት ይችላሉ።
ጣምራን የሚገዛው ሰው በየወሩ አንድ ነጠላ ክፍያን ይቀበላል።
በማንኛውም ስፍራ ማዳመጥ ይችላሉ። አንዴ በተመሳሳይ ቦታ እንደሚኖሩ ካረጋገጥን በኋላ ሁለታችሁም የSpotify መለያችሁን በማንኛውም መሣሪያ ላይ በፈለጋችሁበት ማንኛውም ቦታ መጠቀም ትችላላችሁ።