በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙዚቃዎችን እና ፖድካስቶችን በነፃ ያጫውቱ።
ተወዳጆችዎን ያጫውቱ።
የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች ያዳምጡ እና አዲስ ሙዚቃ እና ፖድካስቶችን ያግኙ።
አጫዋች ዝርዝሮች ቀለል ተደርገዋል።
አጫዋች ዝርዝር እንዲሰሩ እንረዳዎታለን። ወይም በሙዚቃ ባለሙያዎች በተሠሩ አጫዋች ዝርዝሮች ይደሰቱ።
የእርስዎ ያድርጉት።
ምን እንደሚወዱ ይንገሩን እና እኛ ለእርስዎ ሙዚቃ እንመክራለን።
የሞባይል በይነመረብ ይቆጥቡ።
ሙዚቃ ሲያጫወቱ አነስተኛ የስልክ በይነመረብ ለመጠቀም በቅንብሮች ውስጥ የውሂብ ቆጣቢን ያብሩ።
አጫዋች ዝርዝሮች ለራስዎ ለማዳመጥ ወይም ለማጋራት የሙዚቃ ስብስቦችን ለማስቀመጥ ጥሩ መንገድ ናቸው።
አንዱን ለመፍጠር፦
1. ቤተ-ሙዚቃዎን መታ ያድርጉ።
2. ፍጠር የሚለውን መታ ያድርጉ።
3. የአጫዋች ዝርዝርዎን ስም ይስጡ።
4. ዘፈኖችን ማከል ይጀምሩ (እና እኛ እንረዳዎታለን)።
1. መነሻ መታ ያድርጉ።
2. ቅንብሮችን መታ ያድርጉ።
3. የውሂብ ቆጣቢን መታ ያድርጉ።
4. የውሂብ ቆጣቢን ያብሩ።
የበውዝ አዶ ያለው ማንኛውም አጫዋች ዝርዝር እየበወዘ ይጫወታል።
አንዳንድ አጫዋች ዝርዝሮች የበውዝ አዶ የላቸውም፣ ስለሆነም እሱን ለማጫወት ማንኛውንም ሙዚቃ ነካ ማድረግ ይችላሉ።
ፍለጋን መታ ያድርጉ። ሁሉንም አስስ ስር፣ ፖድካስቶችን መታ ያድርጉ።