ተማሪዎች ለ1 ወር Premiumን በነፃ ያገኛሉ

በኋላ USD1.49/ወር ብቻ። በማንኛውም ጊዜ ይሰርዙ።

ቅናሹ የሚገኘው ዕውቅና ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ ላሉ ተማሪዎች ብቻ ነው። Premiumን አስቀድመው ለሞከሩ ተጠቃሚዎች ቅናሹ አይገኝም። Spotify የተማሪዎች ቅናሽ አቅርቦት ደንቦች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።

ጥናትዎን በሙዚቃ ያጅቡ

  • ከማስታወቂያ ነጻ ሙዚቃ ማድመጥ

    ፀሃይ እስክትጠልቅ ድረስ ያጥኑ። ፀሃይ እስክትወጣ ድረስ ይጨፍሩ።

  • ከመስመር ውጭ ያዳምጡ

    የትም ቢሆኑ እንደገና ስለውሂብ አይጨነቁ።

  • ለእያንዳንዱ ቅጽበት የሚሆን ሙዚቃ

    በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች፣ ገራሚ አጫዋች ዝርዝሮች።

  • ለጆሮ ቀላል

    Premium በእያንዳንዱ ሙዚቃ ውስጥ የበለጠ የድምፅ ጥራት ይይዛል።

ጥያቄዎች?

መልሶች አሉን

  • ለዚህ ዕቅድ ብቁ ነኝ?

    ዕውቅና ባለው ኮሌጅ ወይም ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የተመዘገቡ ተማሪ እና ከ18 ዓመት በላይ ከሆኑ፣ አዎ። Premium ተማሪን እስከ 4 ዓመታት ድረስ ማግኘት ይችላሉ።

  • ተማሪ መሆኔን የምታረጋግጡት እንዴት ነው?

    SheerID በሚባል ሦስተኛ-ወገን አገልግሎት የእርስዎን የምዝገባ ሁኔታ እናረጋግጣለን። የበለጠ ለመረዳት

  • ስመረቅ ወይም ከትምህርት ቤት ለቅቄ ስወጣ መለያዬ ምን ይሆናል?

    ከተመዘገቡበት ወይም ለመጨረሻ ጊዜ ዳግም ካረጋገጡበት ቀን ጀምሮ እስከ 12 ወራት ድረስ በሚገኝበት ጊዜ ላይ የPremium ተማሪ መዳረሻን ማግኘትዎን ይቀጥላሉ። በዚያ ወቅት መጨረሻ ላይ ተማሪ ካልሆኑ ከዚያ በኋላ ለPremium ተማሪ ብቁ አይሆኑም። ከዚያ ምዝገባዎ በራስ-ሰር በUSD2.99/ወር ወደ Premium ግለሰብ ዕቅድ ይቀየራል።

  • ምን ያህል እና መቼ ነው የምከፍለው?

    USD1.49/ወር ይከፍላሉ። ዋጋው ወደፊት ከተለወጠ መጀመሪያ ለእርስዎ እናሳውቅዎታለን። በSpotify የመለያ ገጽዎ ላይ በማንኛውም ጊዜ መሰረዝ ይችላሉ።

ተማሪዎች ለ1 ወር Premiumን በነፃ ያገኛሉ

በኋላ USD1.49/ወር ብቻ። በማንኛውም ጊዜ ይሰርዙ።

ቅናሹ የሚገኘው ዕውቅና ባለው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ ላሉ ተማሪዎች ብቻ ነው። Premiumን አስቀድመው ለሞከሩ ተጠቃሚዎች ቅናሹ አይገኝም። Spotify የተማሪዎች ቅናሽ አቅርቦት ደንቦች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።